=== አብሬት === አብሬት የሚገኘው በጉራጌ ዞን ቸሃ ወረዳ ነው። በዚህ ስፍራ በእየ አመቱ ከተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ጓዛቸው ጠቅልለው ሱቃቸው ዘግተው መኪና ተኮናትረው ልጆቻቸው ይዘው # "ጉዞ ወደ # አብሬት " የሚል ታፔላ ለጥፈው በአመት አንድ ቀን ይሰበሰባሉ። ይህ ስብስብ በአብሬት መንደር ውስጥ የነበሩት የአንድ ግለሰብ(የአብሬት ሼህ) ልደት(መውሊድ) ለማክበር ነው።ብዙ ጊዜ በዚህ አካባቢ የሚሰሩ ስራዎች ማስረጃ የሌላቸው እና ሸርያዓ የሚንዱ ተግባሮች ናቸው ብለን የሚቃወም አካላት እንዳን ሁሉ ጉዞ ወደ አብሬት የሚሉት እና ጉዳዩ ከደም ስራቸው የተዋኸደው አካላት ለነቃፊዎች የዲን ስራ ነው ምንሰራው የሚል መልስ ይሰጣሉ። እውነት በአብሬት የሚሰሩ ስራቸው ሸርያን አይጻረሩም ? የሚለው ጥያቄ ነገ አላህ ፊት እጠየቃለሁ ብሎ የሚያምን አካል ለእራሱ ይመልስና ከዚህ ተግባር ይቆጠብ ። "በአንድ ነገር ፍርድ ከመስጠትህ በፊት ፍርድ የምትሰጥበት ነገር በተገቢው ሁኔታ ስትረዳው ብቻ ነው"። በዚህ ስፍራ የሚሰሩ ስራዎች ትክክል ነው ብለን ከመቀበልም ሆነ ከመንቀፍ ከሸርያ አንጻር ቦታ አላቸው የላቸውም የሚለው ማጣራት አማራጭ የሌለው መፍትሄ እና የፍርድን ሚዛን አስተካክሎ አንዱ በጎሪጥ ማይቱ እንዲተው ከሚረዳን ዋነኛ ነጥብ ነው። # ሸሪያ ከሚጻረሩ ዋነኛ ነጥብ የሆነው መውሊድ [][]_#በመጀመርያ ልደት ማክበር በእስላም እይታ በስሱ፦ # ቁራናዊ ማስረጃዎች፦ አላህ ቁራዓን አውርዶ መልክተኛ ልኮ ዲኑ ሙሉ አድርጎታል፦ ﺍﻟْﻴَﻮْﻡَ ﺃَﻛْﻤَﻠْﺖُ ﻟَﻜُﻢْ ﺩِﻳﻨَﻜُﻢْ ﻭَﺃَﺗْﻤَﻤْﺖُ ﻋَﻠَﻴْﻜُﻢْ ﻧِﻌْﻤَﺘِﻲ ﻭَﺭَﺿِﻴﺖُ ﻟَﻜُﻢُ ﺍﻟْﺈِﺳْﻠَﺎﻡَ ﺩِﻳﻨًﺎ []"ዛሬ ሀይማኖታችሁ ሞላሁላችሁ ጸጋዬንም በእናንተ ላይ ፈጸምኩ ከሀይማኖት እስልምና ወድጄ መረጥኩላቹ" ብሎ ዲኑን ሙሉ እንደሆነ ምንም አይነት ጭማሪ እና የሚቀነስ ነገር ከጉድለት እና ከጉድፈት የጠራ እንደሆነ አበክሮ ነግሮናል።ታዳ ከዚህ ከቁራን ውጭ ያለ የግል አስተሳሰብን አምጥቶ አላህ አይጠላውም ተብሎ ወደ ዲን የሚጠጋ ነገር የዚህ ቁራን ዓያህ መልክትን ከማጣጣል አልፎ በዚህ የሚሞግት አካል በአፍጢሙ ጀሃነም የሚደፋ ጉዳይ ነው። ምክንያቱም በተዝዋዋሪ ቁራን አልሞላም እያለ ነውና። ﻟَﻘَﺪْ ﻛَﺎﻥَ ﻟَﻜُﻢْ ﻓِﻴﻬِﻢْ ﺃُﺳْﻮَﺓٌ ﺣَﺴَﻨَﺔٌ ﻟِّﻤَﻦ ﻛَﺎﻥَ ﻳَﺮْﺟُﻮ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻭَﺍﻟْﻴَﻮْﻡَ ﺍﻟْﺂﺧِﺮَ ۚ ﻭَﻣَﻦ ﻳَﺘَﻮَﻝَّ ﻓَﺈِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﻫُﻮَ ﺍﻟْﻐَﻨِﻲُّ ﺍﻟْﺤَﻤِﻴﺪُ []"ለእናንተ አላህንና የመጨረሻውን ቀን ለሚፈራ ሰው በእነርሱ መልካም መከተል አልላችሁ፡፡ የሚዞርም ሰው ራሱን ይጎዳል፡፡ አላህ ተብቃቂው ምስጉኑ እርሱ ብቻ ነውና፡፡ ﻭَﻣَﺎ ﺁﺗَﺎﻛُﻢُ ﺍﻟﺮَّﺳُﻮﻝُ ﻓَﺨُﺬُﻭﻩُ ﻭَﻣَﺎ ﻧَﻬَﺎﻛُﻢْ ﻋَﻨْﻪُ ﻓَﺎﻧﺘَﻬُﻮﺍ ۚ ﻭَﺍﺗَّﻘُﻮﺍ ﺍﻟﻠَّﻪَ ۖ ﺇِﻥَّ ﺍﻟﻠَّﻪَ ﺷَﺪِﻳﺪُ ﺍﻟْﻌِﻘَﺎﺏِ []" መልክተኛውም የሰጣችሁን (ማንኛውንም) ነገር ያዙት፡፡ ከእርሱም የከለከላችሁን ነገር ተከልከሉ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡ [] # ሀዲስዊ ማረጃዎች፦ ﻋَﻦْ ﺃُﻡِّ ﺍﻟْﻤُﺆْﻣِﻨِﻴﻦَ ﺃُﻡِّ ﻋَﺒْﺪِ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﻋَﺎﺋِﺸَﺔَ ﺭَﺿِﻲَ ﺍﻟﻠَّﻪُ ﻋَﻨْﻬَﺎ، ﻗَﺎﻟَﺖْ: ﻗَﺎﻝَ: ﺭَﺳُﻮﻝُ ﺍﻟﻠَّﻪِ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ "ﻣَﻦْ ﺃَﺣْﺪَﺙَ ﻓِﻲ ﺃَﻣْﺮِﻧَﺎ ﻫَﺬَﺍ ﻣَﺎ ﻟَﻴْﺲَ ﻣِﻨْﻪُ ﻓَﻬُﻮَ ﺭَﺩٌّ ." ﺭَﻭَ June 28 at 1:58 PM · Facebook Lite · Pu